Exodus Physiotherapy Speciality Clinic
@exodus_physiotherapy_speciality_clinic
Addis Ababa, Adis Abeba Physical, Occupational and Speech TherapistsOverview
About Exodus Physiotherapy Speciality Clinic
ለእርስዎ ለክቡር ታካሚዎቻችን የምንሰጥዎ አገልግሎት/ The services we provide for our customers :-
• ለጀርባ እና የወገብ ህመም (Upper and lower back pain)
• ለአንገት ህመም(Neck pain
• ለራስ ምታት(Headache)
• ለፊት መጣመም(facial or Bell's palsy)
• ለማዞር (ሚዛን ማጣት) (Vertigo)
• ለትከሻ ህመምና መገጣጠሚያ መድረቅ (Frozen shoulder)
• ለማንኛውም የመገጣጠሚያ ችግሮች(Joint pain)
• ለዲስክ መንሸራተት (Disc Bludge)
• ለጉልበት ህመም (Knee pain)
• ለቁርጨምጪሚት እና ለእግር ህመም (Ankle pain,heel spur)
• ለዳሌ አጥንት ህመም ( Hip problems)
• ከመቀመጫ አካባቢ ተነስቶ ወደ እግራችን ለሚወርድ ህመም/sciatica
• ከማንኛዉም ስፖርት ጋር ታያይዘው ለሚመጡ ህመሞችና ጉዳቶች( any sports injury)
• ለፓርኪንሰንስ (problems secondary to Parkinson's)
• ከቀዶ ህክምና በኃላ ለሚኖር የመገጣጠሚያ ህመምእና የሰዉነት መዛል ወይም አለመታዘዝ(post surgery rehabilitation)
• ከስትሮክ በኃላ ለሚመጡ የሰውነት መድከም/አለመታዘዝ(Post stroke rehabilitation)
• ለማንኛዉም የሰዉነት አካላት መድከም (General body weakness)
• ከስብራት በኃላ ለሚመጣ የመገጣጠሚያ መድረቅ(Rehabilitation after any fracture)
• ከጉልበትና ከዳሌ አጥንት መገጣጠሚያ ንቅለ ተከላ በኃላ የሚደረግ የፊዚዮቴራፒ ህክምና (Post hip and knee total or partial replacement rehabilitation)
• ለአጥንት መሳሳት እና አርትራይተስ (Osteoporosis and Arthritis Treatment)
• ትክክለኛ ያልሆኑ የሰዉነት ቅርጾችን ተከትለዉ ለሚመጡ ህመሞች(Pain or disabilities secondary to abnormality body posture)
• ከእርግዝና በፊት ፤በእርግዝና ጊዜ እንዲሁም ከወሊድ በኃላ ለሚከሰቱ የጡንቻ መላላት እንዲሁም የመገጣጠሚያ ችግር የሚሰጡ የፊዚዮቴራፒ ህክምና እና ምክር (
• ለአዛዉንቶች የሚሰጡ የፊዚዮቴራፒ ህክምና (Geriatric physiotherapy)
• የህፃናት ህክምና (Pediatric physiotherapy treatment)
• የስራ ቦታ የአቀማመጥ ስልጠና (Ergonomic training )
+2511-16590765/0979-099909
*GeT Healed
ይዳኑ !